የመስክ ሽያጭ አስተባባሪ (Field sales coordinator)

Job Requirement የትምህርት ደረጃ – የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ ሊደርሺፕ፣ ቢዝነስ እና ተዛማጅ የትምህርት መስክ የሥራ ልምድ –  4 ዓመት የሥራ ልምድ፡፡  ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 1 ዓመት በመስክ ሽያጭ አስተባባሪነት የሰራ/ች፡፡  በሪል ስቴት ኢንደስትሪ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል፡፡ የቅጥር ሁኔታ – በቋሚነት ደመወዝ – 12,000 ብር ኮሚሽን – ማራኪ ኮሚሽን ዕድሜ – ከ35 ዓመት በታች ጾታ –  አይለይም ተፈላጊ ክህሎት – ጥሩ የአመራር  ክህሎት፣ ከለውጦች ጋር በፍጥነት የመላመድ፣ የደምበኞችን ፍላጎት የመለየት፣ የላቀ የጊዜ አጠቃቀምና ጠንካራ የሥራ ባህል

የመስክ የሽያጭ ወኪል (Field sales agent)

Job Requirement የትምህርት ደረጃ – የመጀመሪያ ዲግሪ በቢዝነስ እና ተዛማጅ የትምህርት መስክ የሥራ ልምድ – 1 ዓመትና ከዚያ በላይ በመስክ ሽያጭ (Field sales) የሥራ ልምድ ያለው/ያላት የቅጥር ሁኔታ – በኮንትራት (እንደውጤታማነቱ በየ 3 ወሩ የሚታደስ) ደመወዝ – 4000 ብር ኮሚሽን – ከእያንዳንዱ የአፓርታማ፣ ሱቅ እና ሌሎች የቤት ዓይነቶች ሽያጭ 5% ዕድሜ – ከ30 ዓመት በታች ጾታ –  አይለይም ተፈላጊ ክህሎት – ጥሩ የተግባቦት ክህሎት፣ ከለውጦች ጋር በፍጥነት የመላመድ፣ የደምበኞችን ፍላጎት የመለየት፣ የላቀ የጊዜ አጠቃቀምና ጠንካራ

Mechanic I

Job Requirement Education:Diploma in Auto Mechanic. Experience :Two years relevant experience. Experience in construction area is advantageous Place of work:  Head Office How to Apply Qualified applicants are invited to submit their application letter, curriculum vitae and copy of n   returnable supporting documents only through mail within 10(Ten) consecutive   days   to   Berhan   Bank   S.C   Human   Resource   Operations   and Development Department P.O.BOX 387 code 1110 Only short listed candidates will be communicated. For further information:- Telephone

ሞተረኛ  ፖስተኛ

Job Requirement የትምህርት ደረጃ፡-10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች እና 1ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው/ላት  የሥራ ልምድ፡- ሁለት ዓመት ልምድ ያለው/ላት የሥራ ቦታ፡– ዋናው መስሪያ ቤት How to Apply Qualified applicants are invited to submit their application letter, curriculum vitae and copy of n   returnable supporting documents only through mail within 10(Ten) consecutive   days   to   Berhan   Bank   S.C   Human   Resource   Operations   and Development Department P.O.BOX 387 code 1110 Only short listed candidates will be communicated. For further information:- Telephone

Senior Financial Accountant-North Area Office at VisionFund Micro-Finance Institution S.C

Job Description About the Organization: VisionFund Micro Finance Institution (S.C) is an Institution established according to proclamation No. 40/96 to provide financial services to the productive poor in the rural and urban areas of Ethiopia. VisionFund is currently operating in four of the Regional States of the country. VisionFund MFI is currently looking for candidates for the position of Senior Financial Accountant. The successful candidates will have skills and experience that meet the following requirements: