ኢኮኖሚስት IV
Job Requirement በኢኮኖሚክስ ቢ.ኤዲግሪ ያለው/ያላት፡፡ 6 ዓመት በሥራ መደቡ ላይ አግባብነት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ከመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ውጪ የሚቀርቡ የሥራ ልምድ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ ከሚመለከተው መሥሪያ ቤት (የገቢዎችና ጉምሩክ መ/ቤት) ማስረጃ አብሮ መቅረብ ይኖርበታል፡፡ ከተጠቀሰው ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የሥራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት ይችላሉ፡፡ በዲፕሎማና በሌቭል ለተጠየቁ የትምህርት ዓይነቶች የሙያ ብቃት ማረጋጋጫ (coc) ማቅረብ …