ጎሚስታ

Job Requirement

  • 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ሆኖ በጎማ ጥገና ላይ ቢያንስ 6 ዓመት የሰራ
  • ብዛት:2

የሥራ ቦታ:መገጭ(ማዕከላዊ ጎንደር) እና ሻሸመኔ

How to Apply

ከዚህ በላይ በተመለከተው መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒና  ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ  አዲስ አበባ  ጉለሌ ክፍለ ከተማ ከሰሜን መዘጋጃ ከፍ ብሎ አዲሱ ገበያ ሸገር መናፈሻ ሳይደርስ ፖላንድ ኢምባሲ አጠገብ ከሚገኘው ቤአኤካ ሕንጻ 2ኛ ፎቅ አስተዳደር መምሪያ በአካል ቀርባችሁ ወይም በኢሜይል haileyes1969@gmail.com or  nugussesenait@gmail.com  እስከ መጋቢት  14/2012 ዓ.ም ድረስ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡

ለበለጠ መረጃ በ0111-264351  ወይም በሞባይል ቁጥር 0930006336/41  ይደውሉ

12 total views, 12 views today