የጠቅላላ አገልግሎት ሱፐርቫይዘር

Job Requirement

  • በሰፕላይስ ማኔጅመንት ወይም በቢዝነስ ማኔጅመንት  የመጀመሪያ ዲግሪና በተመሳሳይ ሙያ 02 (ሁለት) አመት የሥራ ልምድ፡፡ 2ኛ ደረጃ( ህዝብ 1)መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት፡፡
  • የሥራ ልምድ ማስረጃው ከምረቃ በ|ላ ሊሆን ይገባዋል፤
  •  የተጠየቀዉ የሥራ ልምድ ለትርፍ በተቋቋሙ ድርጅቶች ቢሆን ይመረጣል፤
  • ቅጥሩ ከተፈጸመ በኋላ በ15 ቀናት ዉስጥ ከእዳ ነጻ ሰለመሆኑ በመጨረሻ ይሰራበት ከነበረበት መ/ቤት (ድርጅት) ክሊራንስ የሚያቀርብ ስለመሆኑ ግዴታ የሚገባ፣
  • ብዛት:

ለሠራተኞች የመኖሪያ ቤት   የህክምናና የመድን ሽፋን ዋስትና አገልግሎት ይሰጣል፡፡

የሥራ ቦታ:ዋናው መ/ቤት (አዲስ አበባ)

How to Apply

  • የምዝገባ ቀን ፡-ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7(ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት (ቅዳሜን ከሰዓት በፊት ጨምሮ)፣
  • የምዝገባ ቦታ፡-   በፋብሪካው ቅጥር ግቢ መካኒሳ አቦ ቤተክርስቲያን ከፍ ብሎ የቀድሞ ቡና ቦርድ ግቢ ሠራተኛ አስተዳደር ክፍል ቢሮ ቁጥር 5ስልክ ቁጥር፡-     0113-20-16-26/0113-20-02-93