የጋርመንት ሰፊዎች

Job Requirement

  • የት/ደረጃ:ከ 8 በላይ
  • የስራ ልምድና ችሎታ:2 ዓመትና ከዚያ በላይ
  • ብዛት:40

How to Apply

አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁንና ተፈላጊ የስራ ልምዳችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማቅረብ የካቲት 5/2012 ዓ.ም ጀምሮ እስከ የካቲት 10/2012 ዓ.ም ድርስ ባሉትቀናት በድርጅቱ መስሪያ ቤት በቅሎ ቤት ግሎባል ሆቴል (ገነተ ልማት) ህንፃ በሚገኘውቢሮ ቁ. 542/9 1ኛ ፎቅ በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
አድራሻ፡ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 2 በቅሎቤት ጎተራ መንገድ ገነተ ልማት ህንፃ

ስልክ ቁ፡ 0114671605/0911186907/