የገበያ ጥናት ቡድን መሪ

Job Requirement

 • በማርኬቲንግ፣ በማርኬቲንግ እና ሪቴል ማኔጀመንት፣ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በኢኮኖሚክስ እና በሥራ አመራር በቢ.ኤዲግሪ ያለው/ያላት፡፡
 • 8 ዓመት በሥራ መደቡ ላይ አግባብነት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
 • ከመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ውጪ የሚቀርቡ የሥራ ልምድ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ ከሚመለከተው መሥሪያ ቤት (የገቢዎችና ጉምሩክ መ/ቤት) ማስረጃ አብሮ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
 • ከተጠቀሰው ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የሥራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት ይችላሉ፡፡
 • በዲፕሎማና በሌቭል ለተጠየቁ የትምህርት ዓይነቶች የሙያ ብቃት ማረጋጋጫ (coc) ማቅረብ ያስፈልጋል፡፡

የሥራ ቦታ:  አዲስ አበባ፡

ደመወዝ:8,354.00

How to Apply

 • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከት ይችላሉ፡፡
 • ለተመረጡ እጩዎች ቅጥሩ የሚፈጸመው በሥራ መደቡ ትይዩ በነጥብ ምዘና ዘዴ ተመዝነው ደረጃ በወጣላቸው የሥራ መደብዎች መጠሪያ እና ደረጃ መሆኑ ይታወቃል፡፡
 • አመልካቾች በኢንስቲትዩቱ የሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 101 በግንባር ቀርበው ማመልከት የሚችሉ ሲሆን የፈተና ጊዜ በኢንስቲትዩቱ የውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል፡፡
 • አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር እንዲሁም አንድ ጉርድ ፎቶ ባለ ሶስት በአራት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0114-39-17-00 የውስጥ መስመር 206 ደውሎ መጠየቅ ይቻላሉ፡፡
 • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
 • አድራሻ፡- ወደ ደብረዘይት በሚወስደው መንገድ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ሳይደርስ ባለው አደባባይ ወደ ሃና ማርያም በሚወስደው መንገድ ገባ ብሎ ካዲስኮ ቀለም ፋብሪካ ሲደርሱ ወደ ውስጥ400 ሜትር ገባ ብሎ ከኢስት ዌስት ትራንስፖርት ድርጅት አጠገብ ነው፡፡