የማስታወቂያና ብራንድ ባለሙያ

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: በማርኬቲንግ ፤በኢኮኖሚክስ ወይም በማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
  • የሥራ ልምድ: 2 ዓመት ቀጥተኛ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

How to Apply

አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸሁ እንዲሁም የምትወዳደሩበትን የሥራ መደብ በመጥቀስ ከማመልከቻ ደብዳቤ ጋር ዋናውንና የማይመለስ አንድ ኮፒ በአካል በማቅረብ ይህ ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ በጋዜጣ ወይም በዌብ ሳይት ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ቅናት ውስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያስታወቅን፡ አድራሻችን ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 በቀድሞ አጠራር 24 ቀበሌ  ሲድራ ሆቴል ፊት ለፊት፡ ገዛ (GEZA) አፓርትመንት ሆቴል አጠገብ ወደ ውስጥ በሚያስገባው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ቢሮዋችን 1ኛ ፎቅ የሰው ሀብት አስተዳደር ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን ፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ ፡ 0116671106/0116670928 መደወል ትችላላቸሁ፡፡

በአመፋዳ ኢንዱስትሪ ሀ/የተ/የግ/ማህበር

ቦስ የታሸገ ውሃ ፋብሪካ

አዲስ አበባ