ቢዝነስ አድሚንስትሬሸን

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ፡- የመጀመሪያ ዲግሪ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን
  • የሥራ ልምድ፡- ከ2 ዓመት በላይ
  • ዕድሜ፡- 22-25 ዓመት

የሥራ ቦታ፡– በድርጅቱ ጽ/ቤት አ.አ.

How to Apply

ከላይ የተጠቀሰውን መመዘኛ መሰፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰባት (7) ተከታታይ የሥራ ቀናት ማመልከቻችሁን፣ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን (cv) ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ ላንቻ ከፖሊስ ጣቢያ አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡- 011467-16-88/04