ማርኬቲንግ

Job Requirement

  • ተፈላጊ የት/ደረጃ:በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ዲግሪ የተመረቀ/ች
  • የሥራ ልምድ:0 ዓመት
  • ብዛት:2

የሥራ ቦታ:ታጠቅ

How to Apply

ከላይ የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ የሥራ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት (7) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምድ ዋናውን እና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ዊንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ አቢሲኒያ ባንክ ፊት ለፊት ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር ዋናው መ/ቤት የድርጅታችን የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ ወይም ቦሌ ፍላሚንጎ መንገድ ቶሚ ታዎር 9ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰብያ፡- ለታጠቅ ከዊንጌት የሰርቪስ አገልግሎት እንሰጣለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ መደወል ይችላለሉ 011-2-70-70-30 ወይም 09-11-51-68-43