ሊድ ሲቪል መሀንዲስ

Job Description

  • ኤምኤ ስሲ በሲቪል፣ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት,10 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ /በህንፃ ግንባታ ላይ የሰራ/,4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ /በህንፃ ግንባታ ላይ የሰራ/
  • ቢኤስሲ በሲቪል፣ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት,6 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ /በህንፃ ግንባታ ላይ የሰራ/

የደመጠን:11336.00

Job Requirement

የሥራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኋላ የተገኘ ብቻ ይሆናል፡፡

አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን፣ የሚቀርበው የስራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር ስለመክፈሉ፣ ደመወዝና አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰጠ የሚገልፅ መሆን አለበት፡፡

How to Apply

  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ቡድን 2 ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃን፡፡
  • ለፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ የሥራ መደብ የሞያ አበል፣የሃላፊነት አበልና ልዩ ልዩ ጥቅማጥቅም የሚከፈል መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ፣

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0116676385/0118698910