ኤክስ ሬይ /X-Ray/ ቴክኒሺያን

Job Requirement

  • ትምህርት ደረጃ ፡ – ዲፕሎም በኤክስ ሬይ ቴክኖሎጂ
  • የስራ ልምድ ፡ – 3 አመት
  • ብዛት፡ – 1
  • አመልካቾች ከጤና ቢሮ የታደሰ የሙያ ፈቃድ ሊኖራቸው ይገባል፡፡

How to Apply

ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከስር ባለው አድራሻ በአካል በመገኘት በ7 ተከታታይ የስራ ቀናት መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን ከስር ባሉት ስልክ ቁጥሮች በመደወል ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

አድራሻ፡ – ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ፤ ወረዳ 06 ፤ አፍሪካ ህብረት አካባቢ

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0115525330 ወይም 0911632317

%d bloggers like this: